Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ጽ ቤት
  • Address በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ጨፋ ሮቢት:ኢትዮጲያ, Phone: 0912120388
  • Website
  • Deadline08 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security1%
  • opening date2025-09-08 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Furniture , Stationery Materials , Electronics Materials

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ጽ ቤት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለሚገዛቸው የእስቴሽነሪ ማቴሪያሎች፤ ፈርኒቸር፣ የፅዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒከስ የመኪና ማቴሪያል ግዥ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ጽ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/01/2018 ዓ.ም

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ጽ ቤት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለሚገዛቸው የእስቴሽነሪ ማቴሪያሎች፤ ፈርኒቸር፣ የፅዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒከስ የመኪና ማቴሪያል ግዥ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

1- በሚወዳደሩበት ዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተሟላ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ግብይቱ 200000 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባችው

3. የTIN No ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የንግድ ምዝገባ ቁጥርና ማስርጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሀሳብ መስጫ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሳቸውን ማስፈርይኖርባቸዋል፡፡

4. የጨረታው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይቻልም፡፡

5. ጨረታውን ማዛባት የሚሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጭ ሆኖ ለወደፊት በመንግስት የሚወጣ ጨረታ እንዳይሳተፉ ሊደረግ ይችላል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል የከፍያና ሂሳብ ደጋፊ የስራ ሂደት ማግኘት ይችላሉ፡፡

7. የሚገዙትን ማቴሪያሎች ዝርዝር መግለጫ (እስፔስፊኬሽን) ከሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናውና ኮፒውን ብቻ ለብቻ ለሁሉም የንግድ ማስረጃዎቻቸው ጋርበታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው::

9. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ3/ 12/2017 እስከ 27/12/2017 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ ለ15 ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን 16ኛው ቀን ማለትም 28/12/2017 በ4:00 ሰዓት የሚታሸግ ይሆናል፡፡

11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን 28/12/2017ዓ.ም ከጠዋቱ በ4:30 በጨ/ሮ ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በግልፅ የሚከፈት ሲሆን ምናልባት 16ኛው ቀን የህዝብ በዓል ወይም ከመንግስት የስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪታ 1% በሁኔታ ላይያልተመሠረተ የባንከ ጋራንት (C.P.O) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

13. የጨረታ ማስከበሪያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የመጣ የጨረታ ሠነድ ከጨረታ ሳጥን ውስጥ ሳይገባ ተመላሽ ይሆናል፡፡

14. መ/ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ-

መ/ቤቱ ግዥውን በነጠላ ዋጋ ወይም በሎት ሊያወዳድር ይችላል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር 0912120388/ 0919935177/ ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻችን ጨፋ–ሮቢት ከተማ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ መስመር 300 ኪ/ሜ ላይ እንገኛለን፡፡

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ጨ/ሮ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት

 

Save Tender