Tender Detail

Tender Details

  • Company የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ
  • Address ባህር ዳር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Websitehttp://www.ambioud.gov.et/www.amhara.gov.et
  • Deadline28 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-28 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 175 እና የንግድ 12 ቦታዎች በድምሩ 187 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ


 

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 175 እና የንግድ 12 ቦታዎች በድምሩ 187 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

  1. መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 1,000 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ቀበሌ 08 ከአዲሱ የከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ቢሮ ቢሮ ቁጥር 310 በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላል፡፡
  2. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 11፡00 ሰዓት ብቻ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በቢሮ ቁጥር 310 ይሆናል።
  3. ጨረታው የሚዘጋው በ10ኛው ቀን ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  4. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ጀምሮ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበትን ቦታ በተመለከተ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  5. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በመምሪያው የውስጥ ማስታወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳ በድረ-ገፅ  www.ambioud.gov.et/www.amhara.gov.et እና Bahirdar City Communication የፌስ ቡክ ገፅ ማግኘት ይቻላል፡፡
  6. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ

 

Save Tender