Tender Detail

Tender Details

  • Company Debre Birhan University
  • Address , Phone: +251912907452
  • Website
  • Deadline28 Aug 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security95000
  • opening date2025-08-28 14:30:00
  • Categories Goods

የግንብ ድንጋይ ግዥ (ለአንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ለአጥር ስራ) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ

Debre Birhan University


Tender Information

Titleየግንብ ድንጋይ ግዥ (ለአንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ለአጥር ስራ) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ
Descriptionየግንብ ድንጋይ ግዥ (ለአንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ለአጥር ስራ) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0009-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-08-28 14:00:00
Invitation Date2025-08-18 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:DBU, Room G-17
db, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116375879
Email: ppmd@dbu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 445

LegalQualification

  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

Bid Security

Amount: 95000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ
 በጨረታው ላይ የወጣው የግንባታ ማቴሪያል በዝርዝር መግለጫው መሠረት ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
 ንብረቱን አንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ጨፋ ቀበሌ (ሳይቱ ድረስ) አጓጉዘው የሚያስረክቡ መሆን አለበት፡፡
 ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
 ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
 ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
 ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ካደራጁ ጽ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት በሲስተሙ ላይ መለጠፍ /ማቅረብ/ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender