በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ከሚችሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢፌዴሪ መንግሥት ሰራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ቅርንጫፎች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ከሚችሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለወልድያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈፃፀም ስርአትን ለመወሰን ባወጣው መመሪያ ቁጥር 05/2011 መሠረት የተለያዩ እቅዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡