Tender Detail

Tender Details

  • Company በመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ደሴ ከተማ ከመናፈሻ ክፍለ ከተማ ጽ/ቤት ፊት ለፊት እና ወልድያ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033 312 09 12
  • Website
  • Deadline01 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price50.00
  • opening date2025-09-02 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለወልድያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።


 

የቤት ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢ... መንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን /ቤት ለወልድያ ቅርንጫፍ /ቤት ቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ስለሆነም የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ህጋዊ የባለቤትነት ካርታ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ወልድያ ከተማ በሚገኘው በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ወልድያ ቅርንጫፍ /ቤት በመምጣት የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የተዘጋጀውን የቴክኒ ማወዳደሪያ ቅጽ በመሙላት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ህጋዊ ማስረጃ እና ህጋዊ የባለቤትነት ካርታ በኦሪጅናል ፖስታ እንዲሁም የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የሞሉባትን በሌላ ኦሪጅናል ፖስታ በማሸግና ለሁለቱም ፖስታዎች ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 1100 ድረስ ወልድያ ከተማ አዳጎ ቤተህነት ህንፃ ወልድያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በቅርንጫፍ /ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

ጨረታው 15 ቀን 1100 ላይ ተዘግቶ 16ኛው ቀን 230 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የባዕል ወይም የዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ .. ወይም በጥሬ ገንዘብ የከፈለበትን ደረሰኝ ከቴ መወዳደሪያ ኦሪጅናል ሀሳባቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

አስተዳደሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡-

  • ወልድያ / 033 331 00 06
  • ደሴ / 033312 09 12

 

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት

 

Save Tender