የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 175 እና የንግድ 12 ቦታዎች በድምሩ 187 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 158 ቦታዎች እና ለንግድ አገልግሎት 7 ቦታዎች በድምሩ 165 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት የከተማ መሬት ልዩ የሊዝ ጨረታ ለንግድ አገልግሎት /ለሞል፤ ለሞልና አፓርትመንት ባለ አራት ኮከብ እና በላይ ለሆኑ ሆቴሎች/ የሚሆኑ 10 (አስር) ቦታዎችን በልዩ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡