Tender Detail

Tender Details

  • Company የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ
  • Address ባህር ዳር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Websitehttp://www.ambioud.gov.et/www.amhara.gov.et
  • Deadline21 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-22 00:00:00
  • Categories

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 158 ቦታዎች እና ለንግድ አገልግሎት 7 ቦታዎች በድምሩ 165 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ


 

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ

ልማት መምሪያ

 

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 158 ቦታዎች እና ለንግድ አገልግሎት 7 ቦታዎች በድምሩ 165 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም:-

  1. መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በአማራ ቴሌቪዥን ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ቀበሌ 08 ከአዲሱ የከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 310 በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላል፡፡
  2. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 11፡00 ሰዓት ብቻ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በቢሮ ቁጥር 310 ይሆናል፡፡
  3. ጨረታው የሚዘጋው በ10ኛው ቀን በ 11፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  4. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጥዋቱ በ4፡00 ሰዓት ጀምሮ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበትን ቦታ በተመለከተ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  5. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በመምሪያው የውስጥ ማስታወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳ በድረ-ገፅ www.ambioud.gov.et/www.amhara.gov.et
  6. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ

 

Save Tender