የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችና የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን በ7 ምድብ በአክሽን ኢትዮጵያ በኦንላይን ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ያወጣው ግልጽ ጨረታ (ቁጥር ግ-09/2019)።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 የሚገኙ የአይቤክስ ኮሌጅ ኃ/የተ/የግ/ማ ያገለገሉ የቢሮ እና የትምህርት ቤት ዕቃዎችን ለመሸጥ ድጋሚ ያወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ (አዳማ ቅርንጫፍ) የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸውን የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ያወጣው የሽያጭ ጨረታ (ቁጥር ሽ02/2019)።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የሚገኙ የኢትዮ አስካንዲክ የሕክምና አገልግሎት አ.ማ ያገለገሉ የህክምና መሳሪያዎችን (ኤክስሬይ፣ የልብ ምት እና የደም ግፊት መመርመሪያ ማሽኖች እና ሌሎች) በሐራጅ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኝ ቤት ሐራጅ ሽያጭ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የባጃጅ ተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመኖሪያ፣ የንግድና የኢንዱስትሪ ቤቶችና ይዞታዎች እንዲሁም የአውቶሞቢል ሐራጅ ሽያጭ
የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የተለያዩ የትራክተርና የእርሻ መሳሪያ መለዋወጫዎች፣ ፊልተሮች፣ ጎማዎችና ባትሪዎችን በ10 ሎት ለመሸጥ ያወጣው የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ (ቁጥር መለዋ/01/2019)።
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ከግንባታ የተረፈ 200 ቶን ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ለመሸጥ ለሶስተኛ ዙር ያወጣው ብሔራዊ ግልፅ የሽያጭ ጨረታ (ቁጥር አሽጨ 001/ኦኩስፋ/ቁ-2/2018)።
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የስታፍ ብረቶች፣ ቆርቆሮዎች፣ ጌት ቫልቮች፣ ሚስማሮችና ሌሎች ዕቃዎችን ለመሸጥ ያወጣው ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ።
የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሳሪያዎች መለዋወጫዎች፣ ጎማዎችና ባትሪዎች ሽያጭ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ባለ 2 እግር ተሽከርካሪዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ለመሸጥ ያወጣው የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 11-2019)።
የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱና የኮንትሮባንድ ዕቃዎች የግልጽና የሐራጅ ሽያጭ በአክሽን ኢትዮጵያ
አማራ ባንክ አ.ማ በጎንደር ከተማ የሚገኝ G+3 የንግድ ህንፃ እና በወልዲያ ከተማ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመያዣ የተረከባቸውን 2 ንብረቶች ለመሸጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ (ቁጥር አማራ ባንክ/63/2019)።
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአሰላ፣ አዳማ፣ አዲስ አበባና ባህርዳር መጋዘኖች የሚገኙ 102,414.96 ኩንታል ባቄላ፣ ነጭ፣ ሠርገኛ፣ ማኛ እና ቀይ ጤፍ ለመሸጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው የእህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 03/2019)።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በአዋሽ ፐብሊክ ኮኔክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሚገኝ አክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ (በድጋሚ)
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረቶችን፣ ንቃይ የቤርጋ እና የጣራ ቆርቆሮዎችን እንዲሁም የሚወገድ ተሽከርካሪ በ3 ሎት ለመሸጥ ያወጣው ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AAU/NCB/pdi/11/2019/26)።
የፌዴራል መንግስት ግዥ አገልግሎት የበርካታ የፌዴራል መ/ቤቶች ንብረት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር PPS/VP-21FBI/02/03/2019)።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 13 የሚገኘውን 694.88 ካ/ሜ ቦታ ያለውን ቤት (የቤት ቁጥር 001) በመነሻ ዋጋ ብር 44,420,669.95 ለመሸጥ ያወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ።
የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በቦሌ ቡልቡላ የሚገኝ የኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ