የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመኖሪያ፣ የንግድና የኢንዱስትሪ ቤቶችና ይዞታዎች እንዲሁም የአውቶሞቢል ሐራጅ ሽያጭ
Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የመያዣ ንብረቱ መለያ | የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) | ሐራጁ የሚከናወንበት ቦታ | ||||
| የሰሌዳ ቁጥር | ሞተር ቁጥር | የሻንሲ ቁጥር | የንብረቱ አይነት | የምረት ዘመን | |||||
| 1 | ደግነህ ገብረስላሴ | ተበዳሪው | አአ-02-C22493 | G4FT MU430708 | KMHS581BNU024532 | አውቶሞቢል | 2023 | 9,521,280.00 | 01/04/2019 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት |
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የመያዣ ንብረቱ መለያ | የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) | ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | |||
| አድራሻ | የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ | ይዞታው ስፋት ካ.ሜ | የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት | |||||
| 2 | ወጂገ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር | ተበዳሪው | ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 | AA000090605107 | 625 | የመኖሪያ ቤት | 153,923,899.55 | 16/04/2019 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት |
| 3 | ወጂገ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር | ተበዳሪው | ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 | AA000090604989 | 480 | ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል | 119,496,386.76 | 16/04/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት |
| 4 | ኖል ታድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ወ/ሮ ትዝታ ጌታቸዉ | አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ወረዳ 12 | BL1121516546420111130 | 135.17 | የመኖሪያ አፓርትመንት | 8,913,510.19 | 16/04/2019 ዓ.ም 5:00-6:00 ጠዋት |
| 5 | ሁሰፋም ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ኤ ፋም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ ከተማ | WLGSB656/A00106/2016 | 22,150 | የኢንደስትሪ ይዞታ | 26,641,467.31 | 16/04/2019 ዓ.ም 8:00-9:00 ጠዋት |
| 6 | ሁሰፋም ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ኤፍ ኤስ ጂ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ ከተማ | 2041/2000 | 2000 | የኢንደስትሪ ይዞታ | 34,884,415.67 | 16/04/2019 ዓ.ም 9:00-10:00 ጠዋት |
| 7 | ፕሮላብ ቴክኖወርክስ ሶሉሽን ኃየተ/የግል/ማህበር | ኮማንደር መስፍን ቢነጋ | መኖሪያ ቤት | አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ወረዳ 03 | 489 | AA000060300673 | 56,571,729.53 | 20/04/2019 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት |
| 8 | በኃይሉ ጫኔ | በኃይሉ ጫኔ | አዲስ አበባ ከተማ፣ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ወረዳ 03 | ለ/ኩ/8/2/27/157877/00 | 39.78 | የኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት | 3,065,336.06 | 20/04/2019 ዓ.ም 5:00-6:00 ጠዋት |
| 9 | በለጠ ማሞ ፈይሳ | አለቃ ማሞ ፈይሳ | በአዲስ አበባ ከተማ፣የካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 | የካ/239500/12 | 346.21 | የመኖሪያ ቤት | 9,488,058.72 | 20/04/2019 ዓ.ም 8:00-9:00 ጠዋት |
| 10 | ደግነህ ገ/ስላሴ [...] | ተበዳሪው | በኦሮሚያ ክልል፣ በሸገር ከተማ፣ በሸገር ከተማ፣ለገጣፎ ለገዳዲ ክ/ከተማ አስተዳደር፣ቀበሌ 02 | L/X/L/D/1891/00 | 2,147.07 | ለሆቴል አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ | 69,346,255.86 | 21/04/2019 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት |
| 11 | ጀስቲ. ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር | ጌትነት ገረመው ገ[...] | በአዲስ አበባ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ | AA000091404432 | 157 | የመኖሪያ ሕንጻ | 11,032,284.69 | 21/04/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት |
| 12 | እነ ቤተልሄም እና በረከት ሳሙና ማምረት ህብረት ሽርክና ማህበር | አቶ ደሳለኝ ኃ/ማርያም | በአማራ ክልል፣ ደሴ ከተማ፣ ቀበሌ 10 | AM003021714004 | 1,984 | የፋብሪካ ህንጻ | 42,981,401.39 | 21/04/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት |
| 13 | ብርሀኑ ያለው ከበበው | አቶ ጌትነት ዘገየ በዜ | በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 20 | ጎን/ከተ/23897/17 | 200 | የመኖሪያ ቤት | 4,624,346.78 | 16/04/2019 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት |
| 14 | ብርሀኑ ያለው ከበበው | አቶ ጌትነት ዘገየ በዜ | በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 20 | ጎን/ከተ/24134/17 | 200 | የመኖሪያ ቤት | 4,624,346.78 | 16/04/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት |
| 15 | ብርሀኑ ያለው ከበበው | ተበዳሪው | በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 20 | ጎን/ከተ/23898/17 | 200 | የመኖሪያ ቤት | 4,624,346.78 | 16/04/2019 ዓ.ም 5:00-6:00 ጠዋት |
| 16 | አድሪስ አደም | ተበዳሪው | አፋር ክልል ሎጊያ ከተማ | ሠ/ሎ/ከ/አ/621/16 | 3814.40 | የንግድ ህንፃ | 4,723,838.36 | 16/04/2019 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት |
| 17 | አድሪስ አደም | መሀመድ አድሪስ | አፋር ክልል ሰመራ ከተማ | ሠ/ሎ/ከ/አ/513/05 | 600 | መኖሪያ ቤት | 6,744,378.64 | 16/04/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት |
በመሆኑም:-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው::
- ከተ.ቁ 1-11 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን፣ ተራ ቁጥር 12 የተጠቀሰዉ ንብረት ጨረታ የሚከናወነዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ፣ ከተራ ቁጥር፣13-15 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ፣ በተራ ቁጥር 16 እና 17 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው ሰመራ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው::
- የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል::
- ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል::
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል::
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራ[...] ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል::
- ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነ[...] አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-11 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Summary
Commercial Bank of Ethiopia auctions foreclosed collateral: a 2023 automobile plus residential, commercial, industrial and hotel properties in Addis Ababa, Adama, Sheger, Dessie, Gondar, Logia and Semera.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
