የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችና የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን በ7 ምድብ በአክሽን ኢትዮጵያ በኦንላይን ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ያወጣው ግልጽ ጨረታ (ቁጥር ግ-09/2019)።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 የሚገኙ የአይቤክስ ኮሌጅ ኃ/የተ/የግ/ማ ያገለገሉ የቢሮ እና የትምህርት ቤት ዕቃዎችን ለመሸጥ ድጋሚ ያወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ (አዳማ ቅርንጫፍ) የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸውን የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ያወጣው የሽያጭ ጨረታ (ቁጥር ሽ02/2019)።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የሚገኙ የኢትዮ አስካንዲክ የሕክምና አገልግሎት አ.ማ ያገለገሉ የህክምና መሳሪያዎችን (ኤክስሬይ፣ የልብ ምት እና የደም ግፊት መመርመሪያ ማሽኖች እና ሌሎች) በሐራጅ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኝ ቤት ሐራጅ ሽያጭ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የባጃጅ ተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመኖሪያ፣ የንግድና የኢንዱስትሪ ቤቶችና ይዞታዎች እንዲሁም የአውቶሞቢል ሐራጅ ሽያጭ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በቡርጂ ዞን ሶያማ ከተማ የሚገኙ የዳቦ ማምረቻ ማሽነሪዎችንና ጀነሬተርን በመነሻ ዋጋ ብር 7,237,089.33 ለመሸጥ/ለማከራየት ያወጣው የሁለተኛ ዙር ዝግ ጨረታ ማስታወቂያ።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በወ/ሮ ሙሉነሽ ገብሬ ገ/ህይወት ስም የተመዘገበ 50 አክሲዮን (ጠቅላላ ዋጋ ብር 50,000) ለመሸጥ ያወጣው ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ።
የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሳሪያዎች መለዋወጫዎች፣ ጎማዎችና ባትሪዎች ሽያጭ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ባለ 2 እግር ተሽከርካሪዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ለመሸጥ ያወጣው የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 11-2019)።
የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱና የኮንትሮባንድ ዕቃዎች የግልጽና የሐራጅ ሽያጭ በአክሽን ኢትዮጵያ
አማራ ባንክ አ.ማ በጎንደር ከተማ የሚገኝ G+3 የንግድ ህንፃ እና በወልዲያ ከተማ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመያዣ የተረከባቸውን 2 ንብረቶች ለመሸጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ (ቁጥር አማራ ባንክ/63/2019)።
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአሰላ፣ አዳማ፣ አዲስ አበባና ባህርዳር መጋዘኖች የሚገኙ 102,414.96 ኩንታል ባቄላ፣ ነጭ፣ ሠርገኛ፣ ማኛ እና ቀይ ጤፍ ለመሸጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው የእህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 03/2019)።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጠቅላላ ዋጋው ብር 15,510,635,000 የሆነ የ28፣ 91፣ 182 እና 364 ቀን የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነዶችን ለሽያጭ ያቀረበበት የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 1017)።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በአዋሽ ፐብሊክ ኮኔክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሚገኝ አክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ (በድጋሚ)
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 13 የሚገኘውን 694.88 ካ/ሜ ቦታ ያለውን ቤት (የቤት ቁጥር 001) በመነሻ ዋጋ ብር 44,420,669.95 ለመሸጥ ያወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ።
የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በቦሌ ቡልቡላ የሚገኝ የኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ
የደቡብ ክልል ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌደሬሽን ያገለገለ የጭነት ተሽከርካሪ ሽያጭ
የኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ኮምፒዩተር እና ተዛማጅ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።