Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline08 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% (CPO)
  • opening dateበዚሁ ቀን 4:30
  • Sector Sales, Disposals And Foreclosure , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles , Machinery Spare Parts

የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሳሪያዎች መለዋወጫዎች፣ ጎማዎችና ባትሪዎች ሽያጭ

Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) አዲስ አበባ የሚገኙ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎችና ተቀጽላ መሳሪያዎች መለዋወጫዎች፣ ጎማዎችና ባትሪዎች በጨረታ ቁጥር: መለዋ/01/2019 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሎትየመለዋወጫዎች ዝርዝርየመለዋወጫዎች ብዛት በአይነትጠቅላላ የመለዋወጫዎች ብዛት
1የCase ትራክተር መለዋወጫዎች2363.555
2የYTO እና የIMT ትራክተር መለዋወጫዎች1532,878
3የZT ትራክተር መለዋወጫዎች36246,700
4የBellarus ትራክተር መለዋወጫዎች21215,738
5የCombinet (አጭዶ መውቂያ) መለዋወጫዎች2747,202
6የተለያዩ ባልዲዊን ፊልተሮች625,412
7የተለያዩ የእርሻ መሳሪያ ተቀጽላ መለዋወጫዎች19612,826
8የተለያዩ የጀነሬተር እና Standard መለዋወጫዎች33449,587
9የተለያዩ ጎማዎች፣ ከመነዳሪዎችና ፍላፖች12716
10የተለያዩ ባትሪዎች10113

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።

  • ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እቃዎቹ በሚገኙበት በኮርፖሬሽኑ ዋና ጽ/ቤት አዲስ አበባ በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ ሽያጭ ክፍል በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  • የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ክፍት ይሆናል። ጨረታውም በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦትና ሽያጭ ቢሮ ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለጨረታ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ (Ethiopian Agricultural Businesses Corporation Agricultural Equipment Supply and Mechanization Sector) ስም በማዘጋጀት ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- ቃሊቲ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ጽ/ቤት (ሳሪስ አቦ ከፋፋ ምግብ ኮምፕሌክስ በስተጀርባ፣ ከደብረዘይት መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ)
ስልክ ቁጥር:- 0114-42-25-82, 0114-40-39-70, 0114 42 3438

የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን

Summary
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation is selling spare parts for tractors, combine harvesters and farm implements, filters, generator parts, tyres and batteries by open bid in ten lots.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender