Tender Detail

Tender Details


የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር 11ኛ ዕዝ 104ኛ ኮር መምሪያ የተሽከርካሪና ጄኔሬተር መለዋወጫ፣ የፅዳት፣ የስልጠና መርጃ ዕቃዎችና የታካሚ ቀለብ ግዥ

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ በ2019በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪ እና ጄኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣
  2. የተለያዩ የፅዳት እና የስልጠና መርጃ እቃዎች፣
  3. የፅዳት ማቴሪያል እና የተለያዩ የታካሚ ማገገሚያ ቀለብ

በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ በእያንዳንዱ ሰነድ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በደሴ ከተማ ወ/ሮ ስህን ኮሌጅ በሚገኘው ግዜዊ የመከላከያ ካምፕ ቅጥር ግቢ ውስጥ የ104ኛ ኮር ግዥ ግዚያዊ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ታህሳስ 02/2019 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 ተዘግቶ በዚህ ዕለት ከሰዓት 9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በ0914846077 መደወል ይችላሉ፡፡

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ

Summary
Ministry of National Defense 11th Command 104th Corps (Dessie) invites bids for light vehicle and generator spare parts, cleaning and training aid items, and patient recovery food.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender