Procurement of Food and Beverages
በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለካምፓሱ ሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የምግብ ግብዓቶችንና የበሰሉ ምግቦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 የት/ት ዘመን ለሚያስተምራቸው እስከ 480 ለሚደርሱ ተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ዕቃዎች ጥራጥሬ፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ፣ ዳቦ፣ የጤፍ ዱቄት የማገዶ እንጨት እና ስጋ በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡
Somali regional state SHEDER BOARDING SCHOOL would like to invite interested bidders for Student dry Food Lot I and Fruits Materials lot 11, 2019 E.C
Somali regional state FILTU BOARDING SCHOOL would like to invite interested bidders for Student Food and related Materials 2019 E.c
Somali Regional State Kebridahar College of teacher’s education invites all interested & eligible bidders for the following.
በደቡብ ወሎ ዞን የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅራቢ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ቆይታ ማሰራት ይፈልጋል።
ሎት 1 ጨርቅ (ለወንዶች ሙሉ ልብስ እና ለሴቶች ጉርድና ኮት)፣ የቱታ የጋዎን ነጭ ጨርቅ፣ አጭር የቆዳ ጫማ (የሴቶች እና የወንዶች)፣ ሸሚዝ (የሴቶች እና የወንዶች)፣ ፕላስቲክ ቡትስ ጫማ፣ ለጽዳት ሰራተኞች እጅ ጓንት አጭር ጉርድ ውስጥ ልብስ፣
አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ 2019 ዓ/ም ለመደበኛ እና አጫጭር ስልጠና አሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለሚፈናቀሉ ዜጎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) አዳማ እና 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) ስንዴ ሻሸማኔ በሚገኘው መጋዘን ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በባሌ ሮቤ በጎባ ክ/ከተማ የሃጅ አደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቢሮ ፣ የደንብ ልብስ፣ ለስልጠና፣ የተለያዩ ምግብ አይነቶች እና ለምርት ስራ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።