በደቡብ ወሎ ዞን የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅራቢ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ቆይታ ማሰራት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅራቢ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ቆይታ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ማሟላት አለባችሁ።
- በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርቡ
- የንግድ ፈቃዱ ካፌና ሪስቶራንት ሆቴል ምግብ ቤትና ባርና ሪስቶራንት እና ተመሳሳይ የሆነ ስራ ሊሰራ የሚችል።
- ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችልና ተከታታይ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ እየከፈሉ ከመካነ-ሠላም ሆስፒታል ዋና ገንዘብ ያዥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ስዓት መግዛት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን።
- ጨረታው የሚከናወነው በሎት ነው።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለጽ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይዘጋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 በሆስፒታሉ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል። 16ኛው ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታውን መክፈት ይቻላል።
- የግብዓት አገልግሎት ቢያንስ ለሶስት ወር በቂ የሚሆን በመጋዘን ማስቀመጥ የሚችል።
- የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት 2% በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ(CPO) /ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢፈልግ በስልክ ቁጥር 09 23 74 70 44 / 09 14 34 43 06 / 09 34 37 02 54 / 09 35 58 99 91 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
መካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል
✨ messages.ai_summary
Mekane Selam General Hospital seeks a one-year inpatient food supply service via open bid. Bidders need a renewed business license, tax payment proof, a license covering cafe, restaurant, hotel food, bar, or similar, VAT registration with receipts, and a 3-month supply storage capacity.
