Tender Detail

Tender Details

  • Company በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 02 51 11 28 64
  • Website
  • Deadline30 Sep 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 200(ሁለት መቶ ብር ብቻ)
  • opening date15(አስራ አምስት) ቀን
  • Categories Food And Beverage , Consumable Goods , Food Items And Drinks

የድሬ ዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት እመት ለህግታራሚዎች ምግብ አገልገሎትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የድሬ ዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት እመት ለህግታራሚዎች ምግብ አገልገሎት የሚውሉ የተለያዩ እህሎች፣ ጥራ ጥሬዎች፣ ማጣፈጫዎች፥ ለጥገናና የስልጠና ግብዓት፡ ለብረታ ብረትና እንጨት ስራ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ ለፅዳትና ለካፈል ቀሚ ዕቃዎች፣ ለኤሌክትሪክና ለእውቶማካኒክ ሥልጠና፣ ለልብስ ስፌት ሥራ ስልጠናና ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ጨርቃ ጨርቅና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች:-

ከላይ የተገለፁትን ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩትን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የሚፈለግባቸውን የመንግስት ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ መደረጉን የሚያረጋግጡ መረጃዎች የዕቃ (የአጋልግሎት) አቅራቢዎች ምዝገባ ስለመታቀፋችው ከንግድ ሚንስቴር የተሰጣቹን የምዝገባ ምስከር ወረቀት ወይም ከግዝ ኤጄንሲ በተለቀቀ የመረጃ መረብ ውስጥ ተመዝግቦ የሚገኙ እንዲሁም የሀጋር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የምስከር ወረቀት እና ሌሎች ህጋዊ ማስረጃዎችን ስዚህ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ስለሆነም፡-

  1. ተጫረቶች የሚጫረቱበትን የጨረታ ዓይነት የቴክኒከና የዋጋው ሰነድ በአንድ ኤንቨሎፕ በማድረግና በማሸግ በግልፅ በፖስታው ላይ በመፃፍና በመፈረም ስዚሁ ጨረታ ተበሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ ማስገባት አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ይህ ማስተወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15(አስራ አምስት) ቀን በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት በድሬ ዳዋ ማ/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 31 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከባንክ በተረጋገጠ cpo ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በተመለከተ እንደሁም ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን በጨረታ ሰነድ ውስጥ ያገኙታል፡፡
  5. ተጫራቾች ሰነዶችን ለማስገባት ስመጡ ለሚጨረቱባቸው የዕቃዎች ናሙና አብረው ማቅረብ
  6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኚም ባይገኙም የቴክንካልና የፋይናንሻል የጨረታ ሰነዱ በመ/ቤታችን በተበለው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በካፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

የድሬ ዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት

✨ messages.ai_summary
Dire Dawa prison seeks suppliers for food and beverages for inmates, including grains, raw materials, condiments, training inputs, metalwork, stationery, cleaning supplies, electrical and auto-mechanic training materials, and textiles. Bidders need a valid trade license, tax clearance, VAT registration, and supplier registration certificate.
Save Tender