ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የባጃጅ ተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ
Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
| ተቁ | የተበዳሪዉ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበደሪ ቅርንጫፍ | ለሐራጅ የቀረበዉ የተሽከርካሪ ዝርዝር መግለጫ | የሃራጅ መነሻ ዋጋ | [...] | ||||
| ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት | ታርጋ ቁጥር | ሻንሲ ቁጥር | ሞተር ቁጥር | የተሰራበት ዘመን | ||||||
| 1 | አቶ ተሰፋዬ በቀለ | አቶ ተሰፋዬ በቀለ | ሞጆ ቅርንጫፍ | ባጃጅ | ኦሮ-01 41043 | MD6M14PRSGAC10657 | DKACG4010902 | 2016 | 50,000 ሃምሳ ሺ.ህ | 2/[...] |
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
- አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
- ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
- መኪና ያለበትን ሁኔታ ለማየት ሞጆ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻ[...]
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል::
- ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0917060764 /0911352333 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Summary
Vision Fund Microfinance Institution S.C. auctions a foreclosed 2016 Bajaj three-wheeler from its Mojo branch; the auction is held at its head office.
Not stated in the notice: opening date, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
