Federal Public Procurement Service – pps/purchase of additional interior room renovation work of 14square meter/2017
Ministry of Innovation and Technology – የተባላሹ የመፀዳጃ ቤት እቃዎች እና የበር እድሳት አገልግሎት ግዥ
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ሪጅን የአክሱም ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በአክሱም ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 አንቀፅ 28 (1) እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው መብት መሰረት ለብድሩ በዋስትና የያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Arbaminch University – Purchase Requisition of AMIT/AWTI ለህንፃዎች ዕድሳትና ጥገና ስራ ክፍል የሚሆን አሸዋ እና ድንጋይ ግዥ///
ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት የሱቅና ካፍቴሪያ ለመሳሰሉት ኪራይ አገልግሎት የሚውሉ ክፍት ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
Hawassa University – Procurement of ፋውንቴን በኬሚካል እጥበት ሥራ እና የእስታድየም ወንበር እድሳት ሥራ
አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሚገኘውን የማተሚያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
National Intelligence and Security Service – Lot M03 Procurement of plumbing material
Space Science and Geospatial Institute – Purchase Requisition FOR POWER HOUSE RENOVATION WORK 2
Ministry of Foreign Affairs – Purchase Requisition Building Maintenance Accessories
የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ጫጫን ጨምሮ በሁሉም ክ/ከተሞች የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 እንተፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እና ይህንኑ አዋጅ ለማስፈፀም የአብክመ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ ባወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በከፍል 3 በአንቀፅ 10 በንዑስ አንቀፅ 1 በፈደል ተራ ከ “ሀ” እስከ “ሠ” በተዘረዘረው መሰረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ማለትም (ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለማህበራዊ አገልግሎት/ የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የሸ/ከ/አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት ጽ/ቤት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ማለትም ለንግድ አገልግሎት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፤
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት የገበያ ማዕከል ግንባታ መገንቢያ ቦታ አገልግሎት የሚውል እና 3 ቦታ 450 ካ.ሜ የመኖሪያ ቦታ፣ የ1400 ካ.ሜ የገበያ ማዕከል የድርጅት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
መ/ቤታችን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን የአሶሳ እና ግ/በለስ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት/ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ5 (አምስት) ዓመት ለመከራየት ይፈልጋል።
Debremarkos University – LOT 35 - EXISTING BUILDING MAINTENANCE WORKS
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09፣ ቂሊንጦ ማረሚያ አጠገብ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ባስገነባው ባለ 4 ወለል ሁለገብ የንግድ ማእከል ውስጥ ለባንክና ኢንሹራንስ፣ ለኮሌጆች፣ ለቢሮዎች፣ ለካፌና ሆቴሎች፣ ለፋርማሲና ክሊኒኮች፣ ለሲኒማ፣ ለጂም እንዲሁም ለሱቆች አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን ለሁለት አመት በሚቆይ ውል በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡