Tender Detail

Tender Details

  • Company የሸ/ከ/አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት ጽ/ቤት
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline16 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-17 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የሸ/ከ/አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት ጽ/ቤት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ማለትም ለንግድ አገልግሎት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፤

የሸ/ከ/አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት ጽ/ቤት


 

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. የጨረታው ዙር -16ኛ
  2. የጨረታው አይነት መደበኛ
  3. የሸ/ከ/አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ይህንኑ አዋጅ ለማስፈጸም የአብክመ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ቢሮ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለማያዝ በወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በክፍል 3 በአንቀፅ 10 በንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ “ሀ” እስከ “ሠ” በተዘረዘረው መሰረት በልዩ ልዩ አገልግሎቶች ማለትም ለንግድ አገልግሎት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፤ በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የቦታው ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በሸ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 24 ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ ሰነድ ላይ በቀረበው መሰረት መሆን ይኖርበታል፤፤
  5. ተጫራቾች ሁለት የተለያየ ፖስታዎችን በማዘጋጀት ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውስጥ በመለየት ክፍል ሁለት የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን እና ክፍል ሦስት የጨረታ ሀሳብ ማቅረቢያ ሰነዱን እንዲሁም ሲፒኦን ሁለቱን ሰነዶች አንዳንድ ኮፒ በማድረግ ኦርጅናሉን ለብቻ ኮፒውን ለብቻ በተለያዩ ፖስታዎች በሰም ወይም በአካባቢው በሚገኝ ማጣበቂያ በማሸግ እና ፖስታዎች ላይ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት ለይቶ በመፃፍ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከ29/9/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ፖስታውን እስከ 10ኛው /አስረኛው/ ቀን 11፡00 ሰዓት ማለትም 09/10/2017 ዓ.ም በከተማ አስተዳደሩ ለጨረታ ተግባር በተዘጋጀው ቦታ ኦርጂናሉን ሰነድ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እና ኮፒውን ሰነድ ደግሞ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው የሚዘጋው ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 29/9/2017 ዓ.ም ጀምሮ በ10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ይሆናል፡፡
  7. የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  8. ጨረታው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሸ/ከ/አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት አገልግሎት ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው ቦታ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን 10/10/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  9. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በጨረታ ሰነዱ ላይ እና በጽ/ቤቱ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ እንዲሁም የሸ/ከ/አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 22 ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  10. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረቻ ማስከበሪያ ሲፒኦ ለመኖሪያ የመነሻ ዋጋውን በካሬ ተባዝቶ 80 ፐርሰንት ማነስ የለበትም፡፡
  12. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ለድርጅት የመነሻ ዋጋውን በካሬ ተባዝቶ 15 ፐርሰንት ማነስ የለበትም

 

የሸ/ከ/አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት ጽ/ቤት

 

Save Tender