የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09፣ ቂሊንጦ ማረሚያ አጠገብ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ባስገነባው ባለ 4 ወለል ሁለገብ የንግድ ማእከል ውስጥ ለባንክና ኢንሹራንስ፣ ለኮሌጆች፣ ለቢሮዎች፣ ለካፌና ሆቴሎች፣ ለፋርማሲና ክሊኒኮች፣ ለሲኒማ፣ ለጂም እንዲሁም ለሱቆች አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን ለሁለት አመት በሚቆይ ውል በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Science and Technology University (የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09፣ ቂሊንጦ ማረሚያ አጠገብ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ባስገነባው ባለ 4 ወለል ሁለገብ የንግድ ማእከል ውስጥ ለባንክና ኢንሹራንስ፣ ለኮሌጆች፣ ለቢሮዎች፣ ለካፌና ሆቴሎች፣ ለፋርማሲና ክሊኒኮች፣ ለሲኒማ፣ ለጂም እንዲሁም ለሱቆች አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን ለሁለት አመት በሚቆይ ውል በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ በ200 ብር በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000007971544 በማስገባት እና የደረሰኝ ማስረጃ በማቅረብ ከንግድ ማእከሉ አንደኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 1-011 በመግ መግዛት መጫረት ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ ፡- ስልክ ቁጥር 011-555 19 11 / 0911442049 / 0912239239
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
