Tender Detail

Tender Details

  • Company Agri Service Ethiopia (አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ)
  • Address ከግሎባል ሆቴል በስተጀርባ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-666417
  • Websitehttps://agriserviceethiopia.org/
  • Deadline18 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-19 00:00:00
  • Categories Advertising And Promotion , Land, House, Building And Warehouse Rent

አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሚገኘውን የማተሚያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

Agri Service Ethiopia (አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ)


 

በድጋሚ የወጣ የማተሚያ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

 

አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሚገኘውን የማተሚያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

በመሆኑም፦

  1. ተጫራቾች ዝርዝር የኪራይ ሰነድ፣ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ከአግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ ሂሣብ ክፍል የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከሰኔ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 9፡00ድረስ መውሰድ እና ማተሚያ ቤቱን መጎብኘት ይቻላል። ተጫራቾች ፤
  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ፣ ቲን ሰርቲፊኬት፣ ተ.ጨ.እ.ታ ምዝገባ ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የዘመኑን ግብር አጠናቆ ለመክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ለጨረታው ማስከበሪያ የሚወዳደሩበትን ብር 35,000.00/ሰላሳ አምስት ሺ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. የሚወዳደሩበትን ወርሃዊ የኪራይ ዋጋ በመግለጽ በፖስታ በታሸገ ኤንቨሎኘ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ኘሮፖዛል ለየብቻ እና ሁለቱን በአንድ ፖስታ ተደርጎ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ድረስ ብቻ ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ሲፒኦ ያልቀረበበት፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የሌለው እና በጨረታው ሰነድ የተቀመጠውን መስፈርት የማያሟላ ተጫራች ከጨረታው ውጭ ይሆናል።
  7. ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፣
  8. ጨረታው ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት በ4፡00 ላይ በጨረታው ላይ ለመገኘት ፍላጎት ባላቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  9. የጨረታውን ያሸነፈው አካል በ7 ቀናት ውስጥ ከድርጅቱ ጋር ሕጋዊ የውል ስምምነት ማድረግ ይኖርበታል።
  10. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ

አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ

የግሎባል ሆቴል በስተጀርባ አዲስ አበባ

ስልክ ቁጥር 011 466 6417/ 011 465 1212

 

 

Save Tender

የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች (ባጃጅ ተራ፣ ጂ፣ ኤች እና አይ ፓርኪንግ) ኪራይ ጨረታ - የቂርቆስ ገበያ ማዕከል አ/ማ

READ MORE
Cooperative Bank of Oromia S.C would like to invite interested and eligible suppliers to register on...

READ MORE