Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline27 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-27 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት የሱቅና ካፍቴሪያ ለመሳሰሉት ኪራይ አገልግሎት የሚውሉ ክፍት ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-0021/2017

 

ተቋማችን የሱቅና ካፍቴሪያ ለመሳሰሉት ኪራይ አገልግሎት የሚውሉ ክፍት ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ሰዓት ቀን እና ሰዓት

1

የሱቅ ኪራይ አገልግሎት

50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)

ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 

  1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ፒያሳ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሕንፃ ምድር ላይ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 25 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. አድራሻ:- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር፡- 011- 126-66-05/011-156-01-48::
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና <ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY> በሚል መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  6. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት

 

Save Tender