Tender Detail

Tender Details

  • Company Dynamic Microfinance Institution (DMFI) (ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
  • Address አዳማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115579632
  • Websitehttps://dynamicmfi.com/
  • Deadline17 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-17 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 አንቀፅ 28 (1) እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው መብት መሰረት ለብድሩ በዋስትና የያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Dynamic Microfinance Institution (DMFI) (ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)


 

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 አንቀፅ 28 (1) እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው መብት መሰረት ለብድሩ በዋስትና የያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአበዳሪው ቅርንጫፍ ስም

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመኖሪያ ቤቱ/ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

የቤቱ ካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት በካሬ

የቦታው ደረጃ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ /ብር/

ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታና ጊዜ

አዳማ ቅርንጫፍ

ሲሳይ ያሚ ብቲ

ቅድስት ጌታነ ወርቄ

ኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ አስተዳደር፤ ደካ አዲ ቀበሌ

Bo/Dh.Ad/ 1747/13

105

2ኛ

752,582.20

አዳማ ቅርንጫፍ ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00

 

ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጅን መነሻ ዋጋ ¼ኛ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፤
  3. ሐራጁ የሚካሔድበት ቦታ በአዳማ ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ነው፤
  4. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
  5. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፤
  6. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0926-51-91-03/0912-38-68-43 አዳማ ቅርንጫፍ መጠየቅ ይቻላል።

info@dynamicmfi.com                                   (+251) 115 579 632

www.dynamicmfi.com                                   (+251) 115 577 285

 

ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Save Tender