በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት የገበያ ማዕከል ግንባታ መገንቢያ ቦታ አገልግሎት የሚውል እና 3 ቦታ 450 ካ.ሜ የመኖሪያ ቦታ፣ የ1400 ካ.ሜ የገበያ ማዕከል የድርጅት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡