በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት የገበያ ማዕከል ግንባታ መገንቢያ ቦታ አገልግሎት የሚውል እና 3 ቦታ 450 ካ.ሜ የመኖሪያ ቦታ፣ የ1400 ካ.ሜ የገበያ ማዕከል የድርጅት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት የገበያ ማዕከል ግንባታ መገንቢያ ቦታ አገልግሎት የሚውል እና 3 ቦታ 450 ካ.ሜ የመኖሪያ ቦታ፣ የ1400 ካ.ሜ የገበያ ማዕከል የድርጅት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለጨረታ የቀረበ ሲሆን ማንኛውም ተጫራቾች 500 ብር በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ላሊበላ ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ልማት ማኔጅመንት ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው አየር ላይ ከወጣበት እስከ 10ኛው ቀን ድረስ የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ተሸጦ በ10ኛው ቀን የጨረታ ሰነዱ 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጥያቄ ወይም ማብራሪያ ካስፈለጋችሁ በስልክ ቁጥር 0921524185 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት
