በደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በከተማ አስተዳደሩ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ጫጫን ጨምሮ በሁሉም ከ/ከተሞች የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እና ይህንኑ አዋጅ ለማስፈፀም የአብከመ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ ባወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በከፍል 3 በአንቀፅ 10 በንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ ሆ እስከ በተዘረዘረው መሰረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ማለትም /ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለማህበራዊ አገልግሎት/የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ጫጫን ጨምሮ በሁሉም ክ/ከተሞች የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 እንተፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እና ይህንኑ አዋጅ ለማስፈፀም የአብክመ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ ባወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በከፍል 3 በአንቀፅ 10 በንዑስ አንቀፅ 1 በፈደል ተራ ከ “ሀ” እስከ “ሠ” በተዘረዘረው መሰረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ማለትም (ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለማህበራዊ አገልግሎት/ የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡