በአራዳ ከፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኙት ጽ/ቤቶች ሲገለገሉባቸው የነበሩትን ንብረቶች፣ ማለትም ወንበር ፣ ጠረጴዛና ሼልፍ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ያገለገሉ ልዩ ልዩ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም የግንባታ ግብዓት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ሽሮ ሜዳ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል።
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉና የተጋቡ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በዳውሮ ዞን የታርጫ ጠቅላላ ሆስፒታል ከሆስፒታሉ ቋሚ ንብረቶች መካከል በተለያዩ ምክንያቶች የተወገዱ: የአዋቂና የህፃናት መኝታ የሴቶች ማዋለጃና እንዲሁም የቀዶ ጥገና ህክምና መስጫ አልጋዎች የመመርመሪያ ኮች፣ የዕቃ ማስቀመጫ ባለላሜራ ሎከር፣ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪ፣ የመብራት ፕሎረስንት አቃፊ ብረቶችን፣ የቤት ክዳን አላቂ ቆርቆሮዎችን፣ የየሥራ ክፍሉ መብራት ተሸካሚ ብረቶችን፣ ያገለገሉ አሮጌ ጎማዎችንና የመኪና ባትሪዎችን፣ የተለያዩ ጉማጅ ብረታ ብረቶችንና የቀድሞ ሞድ ቴሌቭዥኖችን በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት ለፈላጊዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መነሻ ግምታቸው ብር 236,181.25 (ሁለት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺህ አንድ መቶ ሰማንያ አንድ ብር ከ75/100 ሳንቲም) የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ፐርኪ ጣውላዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የሆኑ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች እና ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 369/2008 ከታህሳስ ወር 2008 ዓ.ም የተቋቋመና በመንግስት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1984 መሠረት የሚተዳደር የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን ከኮርፖሬሽኑ ዘርፎች አንዱ የሆነው የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ሳሪስ እና ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ በሚድሮክ ገባ ብሎ በሚገኙ ይዞታዎቹ የሚገኙ ያገለገሉ ቆርቆሮዎች፣ የከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች ባለክርና ባለሽቦ ጎማዎች ፣ ተንቀሳቃሽ የማይሰሩ እና የሚሰሩ ሚዛኖች። የተለያዩ በርሜሎች፣ ጀነሬተር፣ ክሪከ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና ፕሬዠር ማሽን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የአ/ከ/ክ/ከ/ወ/05 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ያገለገለ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እንዲሁም አልጋዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምክንያት ንቃይ የእንጨት በሮች ፣ የእንጨት ፓርቲሽን (አካፋይ) የመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች፤ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፤ የአሉሙኒየም በሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች ሼልፎች፣ የወለል አምነበረድ፤ ሶፋ ፤ እና የመሳሰሉትን ለሽያጭ በጨረታ ያቀረበ ስለሆነ ከዚህ በታች የተመለከቱን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል::
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ ፓኔሎችን መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና በቁርጥራጭ መልክ የሚወገዱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ 1 በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸኛ ያገለገሉ ንብረቶችን መጽሐፍቶች እና ሌሎች ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በሽያጭ መለያ ቁጥር ሐረ-/ሽያጭ/ 003/2017 የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች እና 004/2017 የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በሽያጭ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በህንፃው ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ምክንያት ህንፃውን ወደ ነበረበት ለመመለስ ያመች ዘንድ ከቃጠሎ የተረፉ የተለያዩ ዓይነት ብረቶች እና አልሙኒየም በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሰ/ሸዋ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ጐማዎች ያገለገሉ፤ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ በርሜሎች፤ የተቃጠለ ማለስለሽ ዘይትና ሌሎች አሮጌ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡