Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline15 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-15 00:00:00
  • Categories Used Items

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ ፓኔሎችን መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ ፓኔሎችን መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሰነድ

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ ፓኔሎችን መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በሽያጭ ጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መስፈርት የማከበርና የመፈፀም ግዴታ አለባቸው::

  1. ይህ ጨረታ ድርጅት ወይም ግለሰብ ሊሳተፍበት ይችላል።
  2. ተጫራቾች መታወቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ባሉት የሥራ ቀናት መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ባሉት የሥራ ቀናት ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
  5. ጨረታው ግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው በዕለቱ በ4፡30 (አራት ሰዓት ተኩል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።።
  6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር የመታወቂያ እና የጨረታ ሰነድ የዝዙበትን ደረሰኝ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ስልክ ቁጥር 011-4-40-34-34

ማዞሪያ 0114 42 22 70/71/72

Email 011-442 22-70/71/72

Email Info @dce-et.com

የድረ ገጽ አድራሻ:- WWW.dce.et.com

ፖ.ሳ.ቁ 3414 114-40-04-71/0114-42-07-46

 

Save Tender