በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ጨረታውን የሚያቀርበው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጠበላ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ሎት ጽ/ቤት ለሚገነባ ቢሮ ግንባታ ፣ የግንባታ ግባዓት/ማቴሪያል ሲሚንቶ፣ ቆርቆሮ፣ ሚስማር…ወዘተ /በማዕድን ውጤት / ግባዓት / ድንጋይ ፣ አሸዋ ጠጠር…ወዘተ/የደን ውጤት ባህር ዛፍ እንጨት /ኤሌክትሮኒክስ/ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር… ወዘተ/ በጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።
በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ በ2017 ዓ.ም የሚከተሉትን የግዥ አይነቶች መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት Desktop computer መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
ሄጠሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ የመኪና ጎማ እና (lap top, Printer, LCD /projec-tor) የተለያዩ ኮምፒውተሮች መግዛት ይፈልጋል፡፡
RADO (hereafter referred to as "the Organization') now invites wax-sealed bids from interested eligible bidders for the bid described above.
በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤ/ት በ2017 ዓ.ም በመንግሥት በተመደበ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የአላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የማእከል እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የስፖርት ትጥቅ እና የሰራተኛ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በዋን ዋሽ በጀት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለሰሜን ጎንደር ዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውል ሎት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና እስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት1. ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕ ቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽኖችን ሎት2. የስቴሽነሪ ዕቃዎችን እና ሎት3. ቪዲዮ ካሜራን (video camera) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ኮምፒውተሮችንና ተዛማጅ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ ፣ ለጽዳት እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሀፍት ግዥ ፣ ለህንጻ እና ለቁሳቁስ መገጣጠሚያዎች ዕቃ ግዥ ፣ የጽዳት ሰራተኞች ወይም አውትሶርስ አገልግሎት ግዥ ፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ፕሪንተሮች ኮምፒውተሮች ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት እጅ ዋጋ ፣ የመስተንግዶ ዕቃዎች (ቆሎ) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለእርሻ ልማት ዘርፍ አገልግሎት የሚውሉ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ግዥ ለመፈጸም ባቀደው መሠረት በመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ግዥ ለመፈጸም ባቀደው መሠረት በመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ዩፒኤስ፣ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖችን እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for Supply of the items listed below.
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡