በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ በ2017 ዓ.ም የሚከተሉትን የግዥ አይነቶች መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2017
በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ በ2017 ዓ.ም የሚከተሉትን የግዥ አይነቶች መፈጸም ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የግዥ ዓይነት |
|
|
1 |
ሎት አንድ / ኤሌክትሮኒክስ |
ብዛት |
|
ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር |
4 |
|
|
የድምፅ ማጉያ ሆርን |
20 |
|
|
2 |
ሎት ሁለት / ፈርኒቸሮች |
ብዛት |
|
የባለሙያ ወንበር |
25 |
|
|
የባለሙያ ጠረጼዛ |
25 |
|
|
3 |
ሎት ሦስት / የሴት ንፅህና መጠበቂያና እቃዎች |
ብዛት |
|
ለአዋቂ ሴቶች ሞዴስ |
500 ካርቶን |
|
|
4 |
ሎት አራት / እስቴሽነሪ |
ብዛት |
|
ደስታ ወረቀት |
60 |
|
|
የተማሪ ደብተር ባለ 50 ገጽ |
100 ደርዘን |
|
|
እስኪብርቶ ኦርጅናል |
60 ፓኮ |
በዚህ መሰረት
-
በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
-
ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
-
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
-
የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት /TIN-No/ ያላቸው
-
የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለው/ላት
-
ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታ የተዘጋጀው ሰነድን ሀዋሳ በሚገኘው የሲ/ክ መ/የሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የመጫረቻ ሰነድ መግዛት ይችላሉ ፡፡
-
ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ለ15 የስራ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 15ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
-
ጨረታው ክፍት ሆኖ መቆያ ጊዜ ባበቃበት ቀን 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታውም በጋዜጣ ላይ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
-
ተጫራቾች ለሎት አንድ 10,000 / አስር ሺ ብር ፣ ለሎት ሁለት 10,000 / አስር ሺ ብር፣ ለሎት ሶስት 5000 / አምስት ሺ ብር እና ሎት አራት 500 ሺ ብር የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው፡፡
-
ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ::
ማሳሰቢያ፡- ቢሮው የሚገኝበት ሀዋሳ ከተማ ከሳውዝስታረር ሆቴል ወደ ገብርኤል ቤ/ያን በሚወስደው መንገድ ከመስቀል አደባባይ ፊት ለፊት ሲሆን
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046221798 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
