የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
National Rehabilitation Commission (ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ብ/ተ/ኮ/0016/2017
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች
- ሎት 2 የኮምፒውተርና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- ሎት 3 የመኪና ጐማ፣ ባትሪ፣ ዘይትና ፊልትሮ
- ሎት 4 ፈርኒቸር እና ቋሚ እቃዎች
በመሆኑም የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት 10,000.00 /አስር ሺህ/ ማስያዝ የሚችል። በመንግስት ግዥ ጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
1. በዘርፉ የተሰማሩ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው፡፡
2. በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ሰርተፍኬት ያላቸው፡፡
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡
5. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ጨረታ መሳተፍ እንዲችሉ ክሊራንስ ያላቸው፡፡
6. በመንግስት ግዥ በአዲሱ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገበ
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለአስራ አምስት /15 /ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት አድራሻ በእንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት ወደ ባልደራስ በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር ወደ ቀኝ ገባ ብሎ በሚገኘው የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ህንፃ 2ኛ ፎቅ ግዥና ፋይናንስ ስራ አስፈፃሚ በአካል በመቅረብ የማይመለስ /200/ ሁለት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች ፋይናንሽያል እና የቴክኒክ ሰነድ ለየብቻ በማሸግ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ሰነድ በተገለፀው መሰረት እስከ /16/ አስራ ስድስተኛው ቀን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር ፡-
0115571300 / 0115577201
ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን
