Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን
  • Address ሻሸመኔ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: (046) 2113001
  • Website
  • Deadline14 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Security200,000.00
  • opening dateህዳር 04/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Office Machines And Computers , Stationery Materials

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር- ኢ/ኤ/አ/ሻ/ሸ/ሪ/4363/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ሎት ቁጥርተ.ቁተፈላጊው የእቃ ዝርዝርመለኪያብዛትየጨረታ ማስከበሪያጨረታው የሚዘጋበት ቀንጨረታው የሚከፈትበት ቀን
11Laptop computerበቁጥር7200,000.00ህዳር 04/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓትህዳር 04/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
2printerበቁጥር10
3PrinterToner 59Aበቁጥር50
4printerToner 151Aበቁጥር10
5PrinterToner26Aበቁጥር50
6Brother 5200L printer Drumበቁጥር20
7Brother 5200L printer Toner Dr 3405/3417በቁጥር50
8Photocopy paper A4 80gmፓኬት5,000
9Photocopy paper A4 80gm Different coloredፓኬት50
10Box fileፓኬት3000
11Box file With tieበቁጥር1000
12penፓኬት150
  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል::
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው::
  3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት በሻሸመኔ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000256449033 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /cpo/ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ሻሸመኔ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 301 ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ይከፈታል::
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር:- 0913920255 መደወል ይችላሉ::
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility Shashemene Region seeks open-tender suppliers for laptops, printers, toner/drums, A4 copy paper, box files and pens. Eligible bidders need a valid trade license, Ministry of Finance registration and TIN, plus proof of registration on the procurement agency website.
Save Tender