Tender Detail

Tender Details


በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤ/ት በ2017 ዓ.ም በመንግሥት በተመደበ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የአላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የማእከል እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የስፖርት ትጥቅ እና የሰራተኛ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤ/ት


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤ/ት በ2017 ዓ.ም በመንግሥት በተመደበ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የአላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የማእከል እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የስፖርት ትጥቅ እና የሰራተኛ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 01 የሰራተኛ ልብስ ፣ ሎት 02 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች ፣ሎት 03 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 04 አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ሎት 05 የጥገና እቃዎች፣ ሎት 06 ፕላንት ማሽነሪ ፣ ሎት 07 የቢሮ ቃሚ እቃዎች መሆኑን እያሳወቅን በዚህ መሰረት ከዚህ በላይ በተጠቀሱት ሎቶችና የጨረታ ኮዶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

 

ተ.ቁ

 እቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች መገለጫ

የግዥው ምድብ

የግዥው ሎት ምድብ

የፋይናንስ ምድብ

የጨረታ ማስረከብያ የብር መጠን

1

 የስራ ልብስ

ዕቃ

ሎት 01

መደበኛ በጀት

1000.00 ብር

2

 አላቂ የትምህርት እቃዎች

ዕቃ

ሎት 02

መደበኛ በጀት

“

3

 አላቂ የቢሮ እቃዎች

ዕቃ

ሎት 03

መደበኛ በጀት

“

4

 አላቂ የጽዳት እቃዎች

ዕቃ

ሎት 04

መደበኛ በጀት

“

5

 የጥገና እቃዎች

ዕቃ

ሎት 05

መደበኛ በጀት

“

6

 ኮምፒውተር ፕሪንተር እና ላፕቶፕ

ዕቃ

ሎት 06

መደበኛ በጀት

“

7

 የቢሮ ቋሚ እቃዎች ዕቃ

ዕቃ

ሎት 07

መደበኛ በጀት

“

 

በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሟሟላት የሚገባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች፡ -

  • የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ
  • ቫት (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን ሰርተፍኬት ያላቸው
  • ተጫራቾች የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት ያላቸው
  • የንግድ ዘርፍ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው
  • በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ያላቸው ሲሆን
  • ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በራሳችሁ የምታመርቱትን ምርት ብቻ ደብዳቤ በመያዝ መሳተፍ እንጂ ለሌሎች እቃዎች ላይ ለምትወዳደሩበት እቃዎች እንደማንኛውም ተጫራች ማሳያዣና የጨረታ ሰነድ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡
  • ተጫራቾች ዎጋ መሙላት ያለባቸው ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ነው፡፡ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ትምህርት ቤቱ (ድርጅቱ) ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች ጨረታውን ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከፋይናንስ ቢሮ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

    • ለየአንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያካተተ መሆን አለበት፡፡
    • ተጫራቾች ጨረታ አሸንፊው ውል ሲዋዋሉ ባሸነፉበት እቃ ላይ አጠቃላይ ብር 10% ውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
    • ጨረታው በ11 (አስራ አንደኛው) ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን በዛኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል፡፡ ተቋሙ ተጫራቾች በቀረቡት ዋጋ በተናጥልም ሆነ በጥቅል እቃዎችን በመምረጥ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
    • የተወዳደራችሁበትን እቃ ጠቃላላ የዋጋ ድምር ማስቀመጥ አለባችሁ፡፡
    • ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።

አድራሻ፡- ጃን ሜዳ እንደጨረሱ የፈረንሳይ መገንጠያ የቀድሞ 05/06 በሚባለው ወደ ውስጥ 800 ሜትር ገባ ብሎ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011-124-88-74

 

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤ/ት

 

Save Tender