Tender Detail

Tender Details

በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ጨረታውን የሚያቀርበው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጠበላ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ሎት ጽ/ቤት ለሚገነባ ቢሮ ግንባታ ፣ የግንባታ ግባዓት/ማቴሪያል ሲሚንቶ፣ ቆርቆሮ፣ ሚስማር…ወዘተ /በማዕድን ውጤት / ግባዓት / ድንጋይ ፣ አሸዋ ጠጠር…ወዘተ/የደን ውጤት ባህር ዛፍ እንጨት /ኤሌክትሮኒክስ/ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር… ወዘተ/ በጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።

በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር-01/2017

ስለዚህ በየዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና በሚመለከተው አካል ድርጅታቸው የተመዘገበ ሆኖ የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈሉ፣ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሌሎች ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር ተገናዝቦ መቅረብ አለባቸው፡፡

  1. EGP ኦንላይን የተመዘገበ

  2. ተጫራቾች መጨረቸውን መወዳደሪያ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ ለጠበላ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ የከፈሉበትን ደረሰኝ ኦርጅናል ይዞ ከግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ሥራ ሂደት ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዘርፍ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO /ሲፒኦ/ ወይም ካሽ 20,000 /ሃያ ሺህ /ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

  4. ተጫራቾች ማቅረቢያ ሰነድ ሲያዘጋጅ በቀረበው ዕቃዎች ዝርዝር መሰረት ሠነዳቸውን ማቅረብ አለባቸው።

  5. ተጫራቾች ለሽያጭ የሚቀርበውን ዋጋ የያዘውን መወዳዳሪያ ሰነድ ኦርጅናል፣ ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በተለያየ ሶስት ፖስታ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ CPOን ጨምሮ ሦስቱንም በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስ ለዚሁ በጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ ህንፃ 3 ግዥ ፋይ/ንብ/ አስ/ር ሥራ ሂደት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን መክተት ይኖርባቸዋል።

  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚለው የሥራ ቀን ድረስ የጨረታ ሳጥን ክፍት ቆይቶ በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ታሸጎ የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላትና የመ/ቤቱ ተወካዮች በተገኙበት ከሰዓት በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል።

  7. ጨረታው የመ/ቤቱ ጨረታ ከሚቴ አባላትና ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል።

  8. የጨረታው አሸናፍ የሆነው ድርጅት /ግለሰብ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ከመ/ቤታችን ጋር የውል ስምምነት ይፈጽማል።

  9. አሸናፊው የሚቀርበውን ዕቃዎች በመጠን በዓይትና በጥራት በባለሙያ ስረጋገጥ ከፍያ የሚፈፀም ይሆናል።

  10. የዕቃ ወይም ንብረት ማራገፊያ ቦታ በጠበላ ከተማ አስተዳደር ግቢ ውስጥ ይሆናል።

  11. ሁሉም ወገኖች ውሉን ተግባራዊ ለማድረግ የማይቀርቡበት ሁኔታ ብከሰት የኢት/ያ ፍትሀ ብሔር ህግ በሚያዘው መሰረት የሚፈፀም ሲሆን ሌሎች በውሉ አፈፃፀም መሰረት አስፈላጊ መብትና ግዴታዎችን የሚያካትት ይሆናል።

  12. ማንኛውም ዕቃ ግዥ የሚፈፀመው በነጠላ ዋጋ ይሆናል።

  13. በጨረታው ዝቅተኛ ዋጋ አቅርበው ያሸነፈ አሸናፊ ካላቀረበ በሁለተኛ ደረጃ ያሸነፈው በመጀመሪያ ዝቅተኛ ዋጋ ለማቅረብ ፈቃደኛ ከሆነ ማቅረብ ይችላል።

  14. የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተሻለ ዜዴ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ስልክ ቁጥር 0972612664/0940318347

በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender