የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የተቋሙ ሰራተኞች ወደ ቢሮ ሲመጡና ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲመለሱ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን ለመከራየት አቅዷል፡፡ በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ/ ማስያዝ የሚችሉ በመንግስት ግዥ ጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡