የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለእርሻ ልማት ዘርፍ አገልግሎት የሚውሉ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
SER GOVERNMENT BUREAU OF AGRICULTURE (የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ እርሻ ልማት ዘርፍ)
የኤሌክትሮኒክስ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 234/17
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለእርሻ ልማት ዘርፍ አገልግሎት የሚውሉ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው የአገልግሎት ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ቀን |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
|
1 |
ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር |
በቁጥር |
12 |
40000 |
|
4፡00 |
4፡20 |
|
2 |
ፕሪንተር |
በቁጥር |
12 |
|
|
|
በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የአቅራቢነት ምዝገባ እና የቫት ተመዝጋቢነትን ማስረጃ ያላቸው፣ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፕኦ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25/6/2017 ዓ.ም 11፡30 ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ ከሚገኘው ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ /ፕሪፎርማ/ በመሙላት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25/6/2017 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነድ በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በግዥና ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታዉ ሳጥን በ25/6/2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡20 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል ፡፡
- ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር 046-1-31-01-34
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ እርሻ ልማት ዘርፍ
