Tender Detail

Tender Details

  • Company በአርሲ ዞን ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
  • Address አርሲ ዞን ሀየጦሳ ወረዳ ኢተያ ከተማ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910114639
  • Website
  • Deadline04 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-04 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers , Vehicle tire

ሄጠሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ የመኪና ጎማ እና (lap top, Printer, LCD /projec-tor) የተለያዩ ኮምፒውተሮች መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአርሲ ዞን ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሄጠሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ የመኪና ጎማ እና (lap top, Printer, LCD /projec-tor) የተለያዩ ኮምፒውተሮች መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት:-

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በሟሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡

ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሄጦሳ የ/ሕ/ሥራ/ዩኒየን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 (አንድ) መግዛት የምትችሉ መሆኑንና ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት መግዛት ወይም መውሰድ ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾቹ በዚሁ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ጨረታውን ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀን የጨረታውን ሰነድ ከሄጦሳ የ/ሕ/ሥራ/ዩኒየን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 (አንድ) መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  3. ጨረታው በ 11ኛ የስራ ቀን በ5፡30 ሰዓት ጀምሮ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሔጦሳ የህብረት ሥራ ዩነየን በሚገኘው የዩኒየኑ ጽ/ቤት ውስጥ ተዘግቶ በ6፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  4. ጨረታው በ 11ኛው የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በ5፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ6፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  5. ተጫራቾቹ የግልም ሆነ የመንግስት ድርጅት የድርጅቱን ውክልና ማቅረብ አለበት፡፡
  6. ተጫራቾቹ ጨረታውን ካሽንፉ (2%) ሁለት ፕርሰት ማሳያዣያ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በዩኒየኑ ጽ/ቤት በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09-72-84-54-38/09-10-32-19-20/ 09-10-11-46-39 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

አድራሻችን ሄጦሳ የገ/ሕ/ሥራ/ዩኒየን አርሲ ዞን ጦሳ ወረዳ ኢተያ ከተማ

ስልክ ቁጥር፡-09-10-11-46-39/ 09-10-32-19-20

 

በአርሲ ዞን ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ

 

Save Tender