Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-02 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በዋን ዋሽ በጀት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ጨ-18/2017

 

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በዋን ዋሽ በጀት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ እንደሚከተለው በምድብ አቅርበናል፦

  1. ምድብ አንድ The best all-in-one PRINTERS FOR Scanning coping and printing Documents ፎቶ ኮፒ ማሽን (medium size) Scanner machine and LCD Projector
  2. ምድብ ሁለት ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ላፕቶፕ ኮምፒውተር
  3. ምድብ ሶስት ዲጅታል ካሜራ እና የፎቶ ካሜራ ሚሞሪ/ባለ 64ጂቢ
  4. ምድብ አራት Wireless mouse for pc 64 GB Ultra dual m3.0 USB 3.0 Flash Exterbal hard Disc and wifi Router
  5. ምድብ አምስት GARMIN GPS 64sx
  6. ምድብ ስድስት Spiral vinder machine በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ በመደበኛ በጀት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች፡-

  1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣
  3. የግዥው መጠን ብር ከ200.000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ መሆን አለባቸው፣
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ.1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ሰነድ መግዛት እና መውሰድ ይቻላል።
  6. የግዥ ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /Specification/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 15 የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /BID BOND/ ለሚወዳደሩበት ግዥ ዓይነት ከጠቅላላ ዋጋ ምድብ አንድ The best all-in-one PRINTERS FOR Scanning coping and printing documents ፎቶ ኮፒ ማሽን (medium size) Scanner machine and LCD Projector ፣ምድብ ሁለት ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ምድብ ሶስት ዲጅታል ካሜራ እና የፎቶ ካሜራ ሚሞሪ /ባለ64ጂቢ፣ ምድብ አራት Wireless mouse for pe 64 GB Ultra dual m3.0 USB 3.0 Flash External hard Disc and wife Router ምድብ አምስት GARMIN GPS 64sx እና ምድብ ስድስት Spiral vender machine 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው::
  8. የጨረታ ሰነድ ተሞልቶ ከጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ጋር ተያይዞ በፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የሞሉትን የግዥ ዓይነት በመጥቀስ ግልፅ ጨረታ የሚል ተጽፎበት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት እና በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን መግባት ይኖርበታል፡፡
  9. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው አዳራሽ ወይም መረጃ ዴስክ ጨረታው ይከፈታል፡፡
  10. የጨረታ መክፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  11. ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ትምህርት ቢሮ በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በግንባር በመቅረብ በፋክስ ቁጥር 058 222 0814 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 05833209939/058 226 62 67/ በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡
  12. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ

 

Save Tender