165 Tenders Found
-
ኤልሻዳይ ሪሊፍ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የበጎ አድራጎት ድርጅት የገቢና ወጪ መግለጫዎች በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
- ሀያት ዞን አምስት በሚገኘው ዋና መቤታችን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ሰባት የሥራ ቀናት
-
- ጎተራ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 105 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት
-
ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኅብረት ስራ ዩኒየን ከ01/02/17 እስከ 30/01/18 ዓም ድረስ ያለውን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
- ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፊት ለፊት : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ7ኛው ቀን እስከ 11፡00 ሰዓት
-
ድርጅታችን ካዝኮ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር 2017 የበጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል።
- ፒያሳ ካንትሪ ታወር በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 310 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት እለት ማለትም ታህሳስ 8/2018 ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- አርባ ምንጭ እና ደቡብ ኦሞ ዞን መካከል የሚገኘው ኮንሶ-ካራት ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
ድርጅታችን ሀገሬ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን ከ2025 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶሰት ዓመታት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
- ቤተል አርባ ሜትር ተብሎ በሚጠራው ዋና መንገድ ላይ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የሥራ ቀናት
-
- ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 02 ፒዮኒ ኮሜርሻል ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
-
- Equatorial Guinea Street, Yeka sub city Woreda 08 22 area near to Duty free store , Addis Ababa, Ethiopia
- Deadline 12, January 2026
-
- ሃያ ሁለት ሰገን ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 48 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 12/20/2025
-
አባይ 1ኛ ደረጃ ከ/አ/አውቶብስ የህዝብ ማመላለሻ የግል ባለንብረቶች ማህበር 2013 እስከ 2017 ዓ.ም ባለው የማህበሩ ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል።
- አዲስ ከተማ ዋና መናኻሪያ ቢሮ ቁጥር 6 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት
-
ቢተዮ የበጎ አድራጎት ልማት ድርጅት ቡታጅራ ቅርንጫፍ ከ ጥር 2017 እስከ ታህሳስ 2018 ድረስ ያለው የአንድ አመት ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል።
- ቡታጅራ 02 ቀበሌ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ ታህሳስ 14 ባሉት 7 የስራ ቀናት
-
- አዳማ ከተማ አዳማ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ባለዉ በተለመዶ ሙስና ሕንጻ ከሚባለዉ ጀርባ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- Nifas Silk Lafto Subcity, Woreda 04 House no.003 Sarbet on EGST Building Second Floor : Addis Ababa, Ethiopia
- Deadline Five working days starting from the date of announcement.
-
ኦምኒ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ 2025 በጀት አመት የፈጸመውን ስራ ክንውኖችና የሂሳብ ሰነድ በውጪ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
- ከኢሊሌ ሆቴል አጠገብ ህብረት ባንክ ያለበት ህንጻ 8ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 8-07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው ከወጣ ከ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline Dec 24, 2025
-
የኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ በIFRS ሂሳቡን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
- ባህር ዳር ከተማ አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ፊት ለፊት ዋና መ/ቤት ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 ቀናት በመጨረሻው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
- አራዳ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 9፣ አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ ሕንፃ ስድስተኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- Bole Sub-City, CMC Road, the 3rd Building Next to Century Mall, GOAL Ethiopia Building.
- Deadline December 12, 2025
-
ብሩህ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ማዕከል የ 2017 ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።
- ሀይሌ ጋርመንት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ቀናት
