Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ዋና ጽሕፈት ቤት
  • Address ጎተራ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 105 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114671584
  • Website
  • Deadline25 Dec 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-25 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን እኤአ January 1, 2025 -December 31, 2025 - ያለውን የዋና መሥሪያ ቤት እና የኮንቬንሽን ሴንተር ሂሳብ በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ ማቅረብ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ዋና ጽሕፈት ቤት


 

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን እኤአ January 1, 2025 -December 31, 2025 - ያለውን የዋና መሥሪያ ቤት እና የኮንቬንሽን ሴንተር ሂሳብ በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ ማቅረብ ይፈልጋል። ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ የኦዲት ተቋማት ኦዲቱ የሚጠናቀቅበትን የጊዜ ገደብ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የዘመኑን ግብር የከፈለበት የንግድ ፈቃድ (Tin Number) እና ያላችሁን የሥራ ልምድ ማስረጃ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ልታቀርቡ የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡

 

አድራሻ፡- ጎተራ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 105 መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0114671584

 

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ዋና ጽሕፈት ቤት

 

Save Tender