የአክሲዮን ማህበራችን የ2017/2018 በጀት ዓመት ተሰርቶ የተዘጋጀ የፋይናንስ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል::
ዩፍታ የትራንስፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር
ዩፍታ የትራንስፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር
YUFTA TRANSPORT & TRADE S.Co.
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
የአክሲዮን ማህበራችን የ2017/2018 በጀት ዓመት ተሰርቶ የተዘጋጀ የፋይናንስ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት 156 ቦክስ ፋይል ሰነዶች ያሉን ሲሆን
- ሰርተው የሚያስረክቡበትን ጊዜ
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የሚሰሩበት ዋጋ በስም የታሸገ ኢንቮሎፕ በ7 ቀን ውስጥ ቄራ ጎፋ ገብርኤል ከሶፊያ ሞል ጀርባ ወረዳ 6 ወጣቶች ማዕከል አጠገብ የሚገኘው ቢሮአችን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ለበለጠ መረጃ:- ስልክ ቁጥር
- 09 11 20 67 50
- 09 40 60 98 56
- 011 4 40 18 19
✨ messages.ai_summary
Yufta Transport & Trade S.C. seeks an external auditor to audit its prepared financial report for budget year 2017/2018. Bidders must hold a renewed business license in the field and submit a priced, sealed envelope.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
