Tender Detail

Tender Details

  • Company ሀገሬ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን
  • Address ቤተል አርባ ሜትር ተብሎ በሚጠራው ዋና መንገድ ላይ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913370255
  • Website
  • Deadline23 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-23 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ድርጅታችን ሀገሬ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን ከ2025 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶሰት ዓመታት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ሀገሬ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን


 

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በምዝገባ ሰርተፊኬት ቁጥር 2727 በሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን በአገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅትነት ተመዝግቦ በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ድርጅታችን ሀገሬ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን ከ2025 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶሰት ዓመታት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡

  1. በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና አዲት ቦርድ የተመዘገበና ሂሳብ ለማድረግ ብቃት ያለው፤
  2. የምዝገበና የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርቲፊኬት፤
  4. የወቅቱን ግብር የከፈሉ እና
  5. ከዚህ በፊት ለሠሯቸው መሰል ሥራዎች ማሳያ የሚሆን የሌሎች ድርጅቶች ምስክርነት። ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉና አስፈላጊውን የሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ድርጅቶች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል። ስለሆነም መስፈርቶቹን አሟልተው በጨረታው መወዳደርየሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የሥራ ቀናት የመወዳደሪያ ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዳቸውን ቤተል አርባ ሜትር ተብሎ በሚጠራው ዋና መንገድ ላይ በሚገኘው ቢሯችን በአካል ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 

ስ.ቁ: 0913370255

 

ሀገሬ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን

 

Save Tender