ድጋፍና እንክብካቤ ለአካል ጉዳተኞች ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን አዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ድጋፍና እንክብካቤ ለአካል ጉዳተኞች ማህበር
የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ
ድጋፍና እንክብካቤ ለአካል ጉዳተኞች ማህበር ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ማህበር ነው፡፡
ማኅበሩ እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን አዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
- የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
- መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ኦዲት በማድረግ የስራ ልምድ ያላቸው፡፡
- የዋና ኦዲተር የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ኦዲት ለማድረግ ፍቃድ የተሰጣቸው /የተመዘገቡ/
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN no/ ያላቸው ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የምትሰሩበትን የዋጋ ዝርዝር ሁኔታና ስራው የሚጠናቀቅበትን ቀን በሰም በታሽገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 02 ፒዮኒ ኮሜርሻል ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ለተጨማሪ መረጃ
Email: scpda2013@gmail.com
ስልክ:- 011-3-69-80-83/09-11-21-52-69/
0984732771
ድጋፍና እንክብካቤ ለአካል ጉዳተኞች ማህበር
