ድርጅታችን ካዝኮ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር 2017 የበጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል።
ካዝኮ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ካዝኮ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር 2017 የበጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የሙያ ፈቃድ ያላችሁ የሂሳብ ባለሙያዎች ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት እለት ማለትም ታህሳስ 8/2018 ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ያላችሁን ማስረጃ በመያዝ ፒያሳ ካንትሪ ታወር በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 310 ላይ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0911 25 22 69 በመደወል መረጃ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
ካዝኮ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር
