Tender Detail

Tender Details

  • Company ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና የልማት ድርጅት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline07 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና ልማት ድርጅት ከ2017 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ የማህበሩን ወጪ ገቢ ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና የልማት ድርጅት


የውጭ ኦዲተር ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና ልማት ድርጅት ከ2017 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ የማህበሩን ወጪ ገቢ ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል በዚሁ መሰረት የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ክሪላንስ እና ተያያዥ ሰነድ በማቅረብ ተጫራቾች በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ በስራ ሰአት ላፍቶ በላይ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት መስቀለኛው ጋር በሚገኘው ቢሮ በመገኘት የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በማስገባት ጨረታው በ10ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።

ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና የልማት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Value Good Conduct and Development Organization seeks an external auditor to audit its income and expenditure financial reports for 2017–2018 E.C. Bidders must submit a renewed license, current tax payment receipt, and related documents.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender