Tender Detail

Tender Details

  • Company Seeds of Africa (ሲድስ ኦፍ አፍሪካ ፋውንዴሽን የውጪ የበጎ አድራጎት ድርጅት)
  • Address አዳማ ከተማ አዳማ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ባለዉ በተለመዶ ሙስና ሕንጻ ከሚባለዉ ጀርባ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221125203
  • Websitehttps://www.seedsofafrica.org/
  • Deadline17 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-17 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ሲድስ ኦፍ አፍሪካ ፋውንዴሽን የውጪ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ በአዳማ ከተማ በትምህርት ሥራ ላይ የተሰማራ ሲሆን ለሦስት ዓመት እንደ እ.ኤ.አ .ከ January,2025 -December,2027 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተሮችን ማስመርመር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

Seeds of Africa (ሲድስ ኦፍ አፍሪካ ፋውንዴሽን የውጪ የበጎ አድራጎት ድርጅት)


 

የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ሲድስ ኦፍ አፍሪካ ፋውንዴሽን የውጪ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ በአዳማ ከተማ በትምህርት ሥራ ላይ የተሰማራ ሲሆን ለሦስት ዓመት እንደ እ.ኤ.አ .ከ January,2025 -December,2027 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተሮችን ማስመርመር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  • በኦዲት ሥራ ለመስራት የሚያስችል ከሚመለከተው አካል ፍቃድ የተሰጣቸዉ።
  • መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ሂሳብ ለማድረግ ከሚመለከተው አካል ፍቃድ የተሰጣቸዉ።
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።

ከላይ የተዘረዘሩትንና ሌሎች ሥራው የሚጠይቀዉን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ

  • የሒሳብ ምርመራ የሚያደርጉበትን ዋጋ።
  • ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚወስድባቸዉን ጊዜ በመጥቀስ።
  • የኦዲት ተቋሙ ፍቃድ ና
  • የቫት ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡

በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በሚከተሉት አድራሻዎች በመቅረብ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

 

አድራሻ፡- አዳማ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ባለዉ በተለመዶ ሙስና ሕንጻ ከሚባለዉ ጀርባ

ለበለጠ መረጃ፡- በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት የሚትችሉ ይሆናል።

  • ስልክ ቁጥር 0221125203
  • ኢ.ሚ.ል bereket@seedsofafrica.org, tsehay@seedsofafrica.org

 

ሲድስ ኦፍ አፍሪካ ፋውንዴሽን የውጪ የበጎ አድራጎት ድርጅት

 

Save Tender