አባይ 1ኛ ደረጃ ከ/አ/አውቶብስ የህዝብ ማመላለሻ የግል ባለንብረቶች ማህበር 2013 እስከ 2017 ዓ.ም ባለው የማህበሩ ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል።
አባይ 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር
የኦዲት ስራ የወጣ
ጨረታ ማስታወቂያ
አባይ 1ኛ ደረጃ ከ/አ/አውቶብስ የህዝብ ማመላለሻ የግል ባለንብረቶች ማህበር 2013 እስከ 2017 ዓ.ም ባለው የማህበሩ ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ስለሚፈልግ፣
- የኦዲተርነት የሙያ ማረጋገጫ ያለው/ያላት
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው /ያላት
- የዘመኑን ግብር ለመክፈል ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የምትችል
- ከፌዴራል ወይም ከክልል የኦዲት መስሪያ ቤት የበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች ማቅረብ የሚችል /የምትችል
- ቲን ነበር ያለው ያላት
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ጀምሮ ተከታታይ የስራ ቀኖች ውስጥ አስፈላጊውን ሰነዶች እና የምሰራበት ዋጋ ሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሰነድ የሚችሉና ሰነዶችን በማየት ፕሮፖዛል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡-
አ/አ አዲስ ከተማ ዋና መናህሪያ ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት መወዳደር ምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ከሰዓት ከ7፡30-10 ሰዓት ቅዳሜ 2፡30-6፡00 ሰዓት ለበለጠ መረጃ 0911-76-33-89 0911-88-70-71
አባይ 1ኛ ደረጃ አ/አ/አ/አ/የህ/ማ/ባለ/ማህበር
