ኦምኒ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ 2025 በጀት አመት የፈጸመውን ስራ ክንውኖችና የሂሳብ ሰነድ በውጪ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
OMNI Ethiopia (ኦምኒ ኢትዮጵያ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኦምኒ ኢትዮጵያ በቁጥር 7236 የተመዘገበ ቦርድ መር ሃገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን በዋነኝነት በሚዲያ ልማት ዘርፍ ስራዎችን እየከናወነ ይገኛል። በመሆኑም ድርጅታችን እ.ኤ.አ 2025 በጀት አመት የፈጸመውን ስራ ክንውኖችና የሂሳብ ሰነድ በውጪ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። እንዲመረመርልን የምንፈልገው የቦክስ ፋይል ብዛት 8 (ስምንት) ሲሆን ለመወዳደር የሚፈልግ እዲተር የኦዲት ፈረም የሚመለከቱትን ነጥቦች ሟሟላት አለበት።
- የኦዲተርነት የሙያ ማረጋገጫ
- የንግድ ፍቃድ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
- የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማስረጃ የሚያቀርብ
- ከፈዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት አመቱ የታደሰ ፍቃድ እና ለሌሎች ሰነዶች የሚያቀርብ እንዲሁም ማስታወቂያው ከወጣ ከ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን እና የሚሰሩበትን የዋጋ ዝርዝር የያዘ ሰነድ በማቅረብ እንዲወዳደሩ እንጠይቃለን።
የቢሮ አድራሻ - ከኢሊሌ ሆቴል አጠገብ ህብረት ባንክ ያለበት ህንጻ 8ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 8-07
ለበለጠ መረጃ Tel +251919196420/ +25191110094
email info@omniethiopia.org/finance.helen.omni@gmail.com
ኦምኒ ኢትዮጵያ
