Tender Detail

Tender Details

  • Company በአንድ ልብ ለትውልድ የህፃናት የሴቶች እና የአረጋዊያን መርጃ ድርጅት
  • Address ሃያ ሁለት ሰገን ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 48 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0929731043
  • Website
  • Deadline20 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-20 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ድርጅታችን በአንድ ልብ ለትውልድ የህፃናት የሴቶች እና የአረጋዊያን መርጃ ድርጅት የ2017ዓ.ም የሥራ ዘመን የኦዲት ሥራ ብዛት ያላቸውን ተቋማትን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በአንድ ልብ ለትውልድ የህፃናት የሴቶች እና የአረጋዊያን መርጃ ድርጅት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን በአንድ ልብ ለትውልድ የህፃናት የሴቶች እና የአረጋዊያን መርጃ ድርጅት የ2017ዓ.ም የሥራ ዘመን የኦዲት ሥራ ብዛት ያላቸውን ተቋማትን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። አድራሻ በአዲስ አበባ ሀያ ሁለት ሰገን ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 48 በሚገኘው ቢሮአችን ባሉት አስር የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ከሰዓት ከ8፡00-11፡30 በመገኘት ዶክመንታቸውን እንዲያቀርቡ።

 

የድርጅታችን ስልክ ቁጥር 0929731043/0943949844

 

በአንድ ልብ ለትውልድ የህፃናት የሴቶች እና የአረጋዊያን መርጃ ድርጅት

 

Save Tender