የበጎ አድራጎት ድርጅታችን አፋር ላይት ብሪንገርስ ኦርጋናይዜሽን (Afar light Bringers Organization (ALBO) በ2025/2027 እ.አ.አ (2017/2019 እ.አ.አ) ያከናወናቸውን የበጀት እንቅስቃሴ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
አፋር ላይት ብሪንገርስ ኦርጋናይዜሽን
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የበጎ አድራጎት ድርጅታችን አፋር ላይት ብሪንገርስ ኦርጋናይዜሽን (Afar light Bringers Organization (ALBO) ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን ህጋዊ ፈቃድ በማግኘት በበጎ አድራጎት ሥራ ላይ በመሰማራት እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል፡፡
በዚሁ መሰረት በ2025/2027 እ.አ.አ (2017/2019 እ.አ.አ) ያከናወናቸውን የበጀት እንቅስቃሴ ኦዲት ለማስደረግ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ኦዲተሮች ለማጫረት ጥሪ አድርጓል፡፡
አፋር ላይት ብሪንገርስ ኦርጋናይዜሽን
