Tender Detail

Tender Details

  • Company Konso Development Association /KDA/ /የኮንሶ ልማት ማህበር/ /ኮልማ/
  • Address አርባ ምንጭ እና ደቡብ ኦሞ ዞን መካከል የሚገኘው ኮንሶ-ካራት ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0467730039
  • Websitehttps://konsoda.org/
  • Deadline25 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-25 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ኮንሶ ልማት ማህበር /ኮልማ/ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚሠራ ድርጅት ሲሆን የጽ/ቤቱን ሒሳብ እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሐሳብ ወጪና ገቢን የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Konso Development Association /KDA/ /የኮንሶ ልማት ማህበር/ /ኮልማ/


 

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኮንሶ ልማት ማህበር /ኮልማ/ በኢፈዲሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን አዋጅ ቁጥር 1113/2019 አገር በቀል ድርጅት ሆነው በባለሥልጣኑ ዳግም በመመዝገብ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚሠራ ድርጅት ሲሆን የጽ/ቤቱን ሒሳብ እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሐሳብ ወጪና ገቢን የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፣-

  1. የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  2. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
  3. የሙያ ማረጋገጫ ያላቸው
  4. የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ድርጅት (NGO/CSO) መልካም የኦዲት ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ (ግዴታ)
  6. ደረጃ- A የተሰጣቸው
  7. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN number/ ያላችሁ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ህጋዊ መረጃችሁንና የዋጋ ተመናችሁን ከቫት ጋር ወይም ያለ ቫት መሆኑን በመለየት በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ሥራው የሚከናወነው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ኮንሶ ዞን ካራት ከተማ ድረስ በመምጣት የሂሳብ መዛግብቶችን መመርመር ሲሆን የኮንሶ ልማት ማህበር በዓመቱ ያንቀሳቀሰው ጠቅላላ ገቢ ኢት ከ83 ሚሊዮን ብር በላይ እና ጠቅላላ የዓመቱ ወጪ ኢት. ከ82 ሚሊዮን ብር በላይ መሆኑን አውቃችሁ እንድትወዳደሩ እናስታውቃለን፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ ይጠቀሙ፤

ፖስታ ሣጥን ቁጥር-16 ኮንሶ ካራት

ስልክ- 0467730039//0911269944/0945832097

E-mail: konsoda 1985@gmail.com, kusse1orkaido@gmail.com

 

የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ)

 

Save Tender